በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የመራጭ ተመራጭ ውይይት ተጀመረ
ነሐሴ 04 ፣ 2017 ዓ.ም፤ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ሀዲያ ዞን ኮንትብ 03 ምርጫ ክልል የ2017 ዓ.ም. የክረምት የመራጭ ተመራጭ ህዝብ ወክልና ሥራ ተጀምሯል። የዞኑ ዋና አስተዳደሪ እና ሌሎች አስፈጻሚ አካላት በተገኙበት የክረምት የመራጭ ህዝብ የውክልና ሥራ የጋራ መድረክ መካሄዱን የተከበሩ ወ/ሮ ሙሉነሽ ላሞሬ ገልጸዋል፡፡ የጋራ መድረኩን በመከተል በኮንተብ 03 ምርጫ ክልል ካሉ ሦስት ወረዳዎችና