የኮንፍረስ ቱሪዝም ያልተነካ እምቅ ሀብታችን ነዉ ።”
በመጪዎቹ የዻጉሜ እና የመስከረም ወራት በመዲናችን አዲስ አበባ ለሚካሄዱት የተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ለውጥ ሳምንት, ሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ , ሁለተኛው የካረቢያን እና አፍሪካ መሪዎች“ካሪኮም” ጉባኤን አስመልክቶ ከሆቴል ኢንዱስትሪ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ጋር የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን ላይ ጠቃሚ ዉይይት አድረገናል ። የአገራት መሪዎችን ፣ የአለም አቀፍ ተቋማት ፣ የአየር ንብረት ተመራማሪዎችን ፣ አለም አቀፍ

