የክረምት በጎ አድራጎት መርሃ ግብር መሠረት፤ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዘንድሮው የክረምት በጐ ፈቃድ አገልግሎት።
ሐምሌ 10 ቀን 2017 ዓ.ም፤ ) በዛሬው እለት በክቡር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ሰብሳቢነት፣ ክቡር አምባሳደር ጄኔራል ባጫ ደበሌን ጨምሮ ከፍተኛ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሀላፊዎች የተሳተፉበት ስብሰባ የተካሄደ ሲሆን፣ ለኤምባሲያችን የበጐ አገልግሎት ተልእኮ ተሰጥቷል፡፡ በክቡር የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ሀሳብ አመንጭነት ካለፉት አመታት ጀምሮ እየተከናወነ ባለው የክረምት በጎ አድራጎት መርሃ

