በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ አቤ ሳኖ የሚመራ የባንኩ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጅዳና አካባቢው ከሚኖሩ ዳያስፖራ ጋር ውይይት አደረጉ
የባንኩ የልዕውካን ቡድን በጅዳና አካባቢው ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር በህጋዊ መንገድ ወደ ኢትዮጵያ ገንዘብ በማስተላለፍ እና ባንኩ በሚሰጣቸው ልዩ ልዩ አገልግሎቶችና ማበረታቻዎች ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል፡፡ በውይይቱ ክቡር አቶ አቤ እንደገለጹት በኢትዮጵያ እየተካሄደ ካለው መሰረታዊ የውጭ ምንዛሬ አስተዳደር ፖሊሲ ለውጥ በኋላ ወደ አገር ቤት እየገባ ያለው የውጭ ምንዛሬ እየጨመረ ቢሄድም በህጋዊ መንገድ የሚገባው አነስተኛ በመሆኑ ላኪ ዜጎችም

