3ኛው የአፍሪካ ንግድና ኢንቨስትመንት ጉባኤ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
አዲስ አበባ: ሀምሌ 14/2017ዓ.ም “Empowering Africa through trade and Investment Synergies” በሚል መሪ ቃል 3ኛው የአፍሪካ የንግድና ኢንቨስትመንት ጉባኤ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በአዲስ አበባ ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል እየተካሄደ ነው። ጉባኤውን የከፈቱት የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አብዱልሃኪም ሙሉ(ዶ/ር) የአፍሪካ ሀገራት አብሮ የማደግና የመበልፀግ የረዥም ጊዜ ህልማቸውን የሚያሳኩት በተናጥል ጉዞ ሳይሆን ድንበር ዘለል የሆነ በሀገራት