በሕይወት እያለሁ የግድቡን መጠናቀቅ የማየት ህልሜ እውን በመሆኑ ደስተኛ ነኝ”
መሐመድ አልአሩሲ በሕይወት እያለሁ የግድቡን መጠናቀቅ የማየት ህልሜ እውን በመሆኑ ደስተኛ ነኝ ሲሉ መሐመድ አልአሩሲ ተናገሩ። ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ጥብቅና በመቆም በአረብኛ ሲሟገቱ የሚታወቁት እና የምክር ቤት አባል የሆኑት ብሎም የውሀና ኢነርጂ ሚንስቴር አማካሪ መሐመድ አልአሩሲ ከኢፕድ ጋር ባደረጉት ቆይታ፤ የዓባይ ግድብ ተጠናቆ ማየት ትልቁ ሕልማቸው እንደነበር ገልጸዋል። ኢትዮጵያ ለቅኝ ገዥዎች ያልተንበረከከች በተባበረ ክንድ አድዋ