November 10, 2025

Amharic

Africa Amharic Ethiopia News

3ኛው የአፍሪካ ንግድና ኢንቨስትመንት ጉባኤ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።

አዲስ አበባ: ሀምሌ 14/2017ዓ.ም “Empowering Africa through trade and Investment Synergies” በሚል መሪ ቃል 3ኛው የአፍሪካ የንግድና ኢንቨስትመንት ጉባኤ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በአዲስ አበባ ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል እየተካሄደ ነው። ጉባኤውን የከፈቱት የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አብዱልሃኪም ሙሉ(ዶ/ር) የአፍሪካ ሀገራት አብሮ የማደግና የመበልፀግ የረዥም ጊዜ ህልማቸውን የሚያሳኩት በተናጥል ጉዞ ሳይሆን ድንበር ዘለል የሆነ በሀገራት

Read More
Africa Amharic Ethiopia News

የክረምት በጎ አድራጎት መርሃ ግብር መሠረት፤ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዘንድሮው የክረምት በጐ ፈቃድ አገልግሎት።

ሐምሌ 10 ቀን 2017 ዓ.ም፤    ) በዛሬው እለት በክቡር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ሰብሳቢነት፣ ክቡር አምባሳደር ጄኔራል ባጫ ደበሌን ጨምሮ ከፍተኛ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሀላፊዎች የተሳተፉበት ስብሰባ የተካሄደ ሲሆን፣ ለኤምባሲያችን የበጐ አገልግሎት ተልእኮ ተሰጥቷል፡፡ በክቡር የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ሀሳብ አመንጭነት ካለፉት አመታት ጀምሮ እየተከናወነ ባለው የክረምት በጎ አድራጎት መርሃ

Read More
Africa Amharic Ethiopia

ለሽብር ተልዕኮ የተመለመሉ 82 የአይ ኤስ አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 8/2017(ኢዜአ)፦ለሽብር ተልዕኮ የተመለመሉ 82 የአይ ኤስ አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ። የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ለኢዜአ በላከው መግለጫ እንዳመለከተው፤ በፑንትላንድ የሚንቀሳቀሰው የአይ ኤስ የሶማሊያ ክንፍ በተለያዩ ሀገራት እንዲሁም በኢትዮጵያ ለመስፋፋትና የሽብር ቡድኑን ሴሎች ለመመስረት የሚያደርገውን ጥረት በተመለከተ የመረጃ ስምሪትና ጥናት ሲደረግ ቆይቷል፡፡ የአይ ኤስ የሶማሊያ ክንፍ በኢትዮጵያ የሽብር

Read More
Amharic Ethiopia News

የሶማሌ ክልል የዘፈቀዴ ሙሰና በሙስጠፌ ዑመር አመራር ዘመን።

በባለፈው ሰባት ዓመት የሶማሌ ክልል መንግስት በሙስጠፌ ዑመር አመራር የታወቀውን የዘፈቀዴ አመራር ዘዴ እና ሙሰና መንበረ አስተዳደር አስደሳች በመሆን እንጂ በአስተዳደሩ የማህበረሰቡን ችግር የሚያስተካክል መንገድ አላስተዋወቀም። የሙስጠፌ መንግስት ሥርዓት በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚ፣ በአስተዳደር፣ በፍትህ እና በሰብአዊ መብት መረጃ ላይ በብዙ መልኩ አስቸጋሪና አስከፋፊ ተግባራትን አሳየ። ከክልሉ ውስጥ ያሉ ህዝቦች እንደ ዘመኑ ምንም የስኬት ምልክቶች አልተመዘገቡም፤ እንዲሁም

Read More
Amharic Ethiopia News

የዓለም የኢኮኖሚ ሥርዓትን ሚዛናዊ ለማድረግ የተመሰረተው ብሪክስ

የዓለም የኢኮናኖሚ ሥርዓት ለምዕራባውያን ያደላ እንደሆነ ይነገራል፡፡ ይህንን የኢኮኖሚ ሥርዓት ሚዛናዊ ማድረግ ይገባል በሚል ነበር ብሪክስ እኤአ በ2006 የተመሠረተው፡፡ መስራቾቹ ደግሞ ብራዚል፣ ሩሲያ፣ ህንድ እና ቻይና ሲሆኑ፣ ደቡብ አፍሪካ እኤአ በ2010 ጥምረቱን ተቀላቅላለች፡፡ ጥምረቱ የተመሰረተበት ዋና ዓላማ ተባብሮ በመስራት ሀገራቱ ኢኮኖሚያቸውን እንዲያሳድጉ ማድረግ ነው፡፡ የነዚህ ሀገራት ኢኮኖሚ በፍጥነት እያደገ በመምጣቱ ‘ታይገር ኤኮኖሚ’ የሚል ስያሜም አግኝቷል፡፡

Read More