ከ4 ኪሎ እስከ እንጦጦ የተሰሩ የኮሪደር ፕሮጀክቶች ለአግልግሎት ክፍት ሆኑ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2017 ( Horncurrent.com ) የሁለተኛው ዙር ኮሪደር ልማት አካል የሆነው ከ4 ኪሎ እስከ እንጦጦ ኮሪደር ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባዋ ፕሮጀክቶችን ከመጀመር ባለፈ በጥራትና በፍጥነት አጠናቆ ለሚፈለገው ዓላማ ማዋል ከመቼውም ጊዜ በላይ ባህላችን እየሆነ መምጣቱ ዛሬ ያስመረቅናቸው ከ4 ኪሎ እስክ እንጦጦ ኮሪደር